מתי?
ביום שני,
ה-8
בנובמבר
2021
בשעה: 18:00
איפה?
המועדון הקהילתי ברחוב איילת השחר 1

חוגגים את חג הסיגד באור יהודה
במעמד
ראש העיר, ליאת שוחט
רב העיר, הרב ציון כהן
שני, 8.11.21, 18:00, המועדון הקהילתי - רח' איילת השחר 1
בליווי הזמרות סבה ינהון, עדן אבבה ולהקה של רקדנים מסורתיים
בהשתתפות:
אייאיו אבטמו, חבר מועצת העיר
נציגי משרד העלייה והקליטה
ח"כ גדי יברקן
የስግድ በዓል አከባበር ጥሪ !
ሰኞ በ08-11-2021 ከምሽቱ ስድስት ሰዓት (18:00) ጀምሮ በከተማችን ኦር ይሁዳ የስግድ በዓልን በድምቀት ስለምናከብርሁላችሁም ተጋብዛችኃል !!
ድምፃዊት ሳባ የኔሁን እና ኤደን አበበ ከምርጥ የሙዚቃ ባንዳቸው ጋር በዓሉን ያደምቁታል !!
የተለያዩ የምግብ ዓይነቶች ይቀርባሉ
በዝግጅቱ :-
የከተማችን ከንቲባ ወ/ሮ ሊአት ሾሃት
የከተማችን ራብ ሃራብ ፅዮን ኮሄን
የርሾን ለፅዮን ራብ ሃራብ ከፋለ ሙሼ ቦጋለ
የከተማችን መማክርት ሸንጎ አባል አቶ ሐብታሙ ሙላት እያዩ
የክኔሴት አባል አቶ ጋዲ ይባርከን
የቅሊጣው መ/ቤት ተወካዮች
የከተማችን የትምህርት ክፍል ኃላፊ ወ/ሮ ዳሊላ አሽካናዚ
የከተማችን የአስተዳደር ክፍል ኃላፊ አቶ ጊል ማማን
ይገኛሉ !
አዘጋጅ :-
የሸንጎ አባል አቶ ሀብታሙ ከከተማችን ትምህርት ክፍል እና ከኮሚቴው ጋር በመተባበር